አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ (ታርጋ) ከዛሬ ጀምሮ በይፋ መሰጠት ተጀምሯል!
አዲሱ ሰሌዳ ለህግ ማስከበር ስራ ምቹ እንዲሆን ታርጋው ላይ የቺፕስ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት እንደሆነ ተነግሯል፡፡
አዲሱ ሰሌዳ ለህግ ማስከበር ስራ ምቹ እንዲሆን ታርጋው ላይ የቺፕስ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት እንደሆነ ተነግሯል፡፡
እንደ ትራንስፖርት ቢሮ መረጃ ባለፈው ግንቦት ወር ብቻ ከታሪፍ በላይ በማስከፈልና የታሪፍ ዝርዝር ባለመስቀላቸው ከ3 ሺህ 300 በላይ አሽከርካሪዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወስዷል።
የንግድ ድርጅት ባለቤቶች በአንጻሩ አነስተኛ ክፍያ የሚጠይቁትንና ረጅም ሰዓት ያለቅሬታ የሚሠሩትን ኢትዮጵያውያን መምረጣቸውን ገልጸዋል።
በዚሁ ጉዳይ የኢትዮጵያ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ጋር መወያየቱን አስታውቋል፡፡
መተግሪያው መምህራን በተለመዱ የዕለት ተዕለት የቢሮክራሲ ተግባራት የሚያጠፉትን ውድ ጊዜ ያስቀርላቸዋል የተባለ ሲሆን ከተማሪዎቻቸው ጋር ቀጥታ ለሚኖራቸው ግንኙነት በቂ ጊዜ እንዲያገኙም እንደሚያደርጋቸው ተጠቁሟል፡፡
እርምጃው የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የስደተኞች ቁጥጥርን ይበልጥ ለማጥበቅ እና የቪዛ ማጣሪያ ሂደቶችን ለማጠናከር ከያዘው ሰፊ ዕቅድ አካል አንዱ ነው ተብሏል።
ለዚሁ ግንባታ የሚጣው ፈንድ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እንደሚሸፈንም ታውቋል።
የደመወዝ ወለል ስታንዳርድ መፈጠሩ በግል ዘርፍ የሚሠሩ ዶክተሮች፣ ነርሶች፣ ፋርማሲስቶችና ላቦራቶሪ ባለሙያዎችን ከሕገ-ወጥ የጉልበት ብዝበዛ ለመከላከል እና የተሻለ የኑሮ ዋስትና ለመስጠት የታለመ
መንግሥት ራሱ ፈትኖ የሰጠውን መንጃ ፈቃድ እንደገና ካልመዘንኩህ አትሠራም ማለት ሕጋዊ መሠረት የለውም ተብሎ ወቀሳ ቀርቦበታል።
በአዲስ አበባ ከተማ በዳቦ ላይ የታየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ከመንግስት የዋጋ ቁጥጥር መነሳት ጋር ተያይዞ በተጣለው አዲስ የ2.5 በመቶ የሽያጭ ግብር እና በዱቄት ግብዓት መናር ምክንያት የመጣ መሆኑ ይፋ ተደርጓል።
ኬንያ እያደገ የመጣውን የኃይል አቅርቦቷን ለማረጋጋት ከኢትዮጵያ የምታስገባውን የኤሌክትሪክ ኃይል እጥፍ ለማድረግ መወሰኗን ይፋ አድርጋለች።